አገልግሎቶች
ቡሬ የተ.አ.ኢ.ፓ ልዩ ተልእኮ ለማሳካት የተቋቋመ ፓርክ ሲሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩት አገልግሎቶች ያሟላ ነው፡፡
- የነዳጂ ማደያ፣ዉኃ መብራት፣ ስልክና መንገዶችን ጨምሮ የመሰረተ ልማት እና አገልግሎት ማስጫዎች እድሳትን ጨምሮ ማዘመን፣ማስፋፋት፣ማልማትና በማሰራጨት በቦታዉ የመሰረተ ልማት ዝርጋታ ማካሄድ
- የመጀመሪያ ቅንብር ማከናወኛ ማዕከላት፣የማከማቻ አግለግሎት መስጫዎች ወዘተ ጨምሮ የተለየ/ከፍተኛ የሆነ የግብርና መሰረተ ልማትና አገልግሎቶች አቅርቦት
- የመጋዘን፣ መጓጓዣ ወዘተ ጨምሮ የአጠቃላይ አገልግሎቶች አቅርቦት
- የድጋፍ መሰረተ ልማቶች፣ የማህበራዊ መሰረተ ልማቶች እና የቋሚ ሀብት/ቤት ማልማት አገልግሎቶች አቅርቦት
የሚከተሉት መጠን ያላቸዉ የመሰረተ ልማት ሼዶች/ከለላዎች አሉ፡፡
- 1500 ስኩየር ሜትር
- 2500 ስኩየር ሜትር
- 3500 ስኩየር ሜትር
- 4500 ስኩየር ሜትር