የተ.አ.ኢ.ፓ

ቡሬ

የተ.አ.ኢ.ፓ

ቡሬ የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ
ቡሬ የተ.አ.ኢ.ፓ በትርፍ ምርት አቅርቦት የሚታወቁት በአማራ ክልል የሚገኙ ምስራቅ ጎጃም፤ምዕራብ ጎጃም፤ደቡብ ምዕራብ አዊዞን የሚሸፍን ሲሆን እነዚህ ቦታዎች ለገበያ የሚሆን ትርፍ ምርት በማቅረብ ለኢንዱስትሪ እድገትና የኢንዱስትሪና ግብርና ትስስር ከማጠናከር አንፃር ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያላቸው አካባቢዎች ናቸው፡፡ ፓርኩ የግብርና ምርቶችን ፕሮሰስ በማድረግ ለውጭ ኤክስፖርትና ለአገር ውስጥ ገበያ ምርት ለማቅረብ የሚያስችል የተሟላ የአግሮ ፕሮሰሲንግ መሰረተልማትና አገልግሎቶች ያሉት ሲሆን ከዚህም ባሻገር ሰፊ የስራ እድል ከመፍጠርና ግብርናውን ከማዘመን አንፃር ከፍተኛ አስተዋፅኦ ይኖረዋል፡፡
አቶ ብርሃኑ ጣምአለዉ
የአማራ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ
1000
ሄክታር

ጠቅላላ ስፋት

398,095
ሄክታር

የተዘጋጀ የማስፋፊያ ቦታ

7381
3/በቀን

የውሃ አቅርቦት

63.47
ቲፒዲ

ከቆሻሻ የሚመነጭ የኤሌክትሪክ ሃይል

0.045
USD / KWH

የኤሌክትሪክ ዋጋ

46.82
MVA

የኤሌክትሪክ ሃይል ፍላጎት

Richland factory
ማብራርያ

ቡሬ የተ.አ.ኢ.ፓ በምእራብ ኢትዮጵያ ፤ በአማራ ክልል፤በምዕራብ ጎጃም ዞን ቡሬ ከተማ የሚገኝ ፓርክ ሲሆን ከአዲስ

ቁልፍ ትኩረት

የ ቡሬ የተ.አ.ኢ.ፓ የኢንቨስትመንት አማራጮች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል፤

Richland factory
አገልግሎቶች

ቡሬ የተ.አ.ኢ.ፓ ልዩ ተልእኮ ለማሳካት የተቋቋመ ፓርክ ሲሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩት አገልግሎቶች ያሟላ ነው፡፡

የድህረገፅ ንድፍ
ዓውደ ስዕል
ምስክርነት/ማስረጃ
መረጃዎች
ቡድን
ማህበራዊ ድህረገፅ
ቡሬ የተ.አ.ኢ.ፓ