አገልግሎቶች
የይርጋለም የተ.አ.ኢ.ፓርክ የልዩ ዓላማዎች ማሳኪያ (የል.ዓ.ማ) ሲሆነ የሚያካትታቸው ኣገልግሎቶችና ኣቅርሞቶችም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ናቸው፤
- የነዳጂ ማደያ፣ዉኃ መብራት፣ ስልክና መንገዶችን ጨምሮ የመሰረተ ልማት እና አገልግሎት ማስጫዎች እድሳትን ጨምሮ ማዘመን፣ማስፋፋት፣ማልማትና በማሰራጨት በቦታዉ የመሰረተ ልማት ዝርጋታ ማካሄድ
- የመጀመሪያ ቅንብር ማከናወኛ ማዕከላት፣የማከማቻ አግለግሎት መስጫዎች ወዘተ ጨምሮ የተለየ/ከፍተኛ የሆነ የግብርና መሰረተ ልማትና አገልግሎቶች አቅርቦት
- የመጋዘን፣ መጓጓዣ ወዘተ ጨምሮ የአጠቃላይ አገልግሎቶች አቅርቦት
- የድጋፍ መሰረተ ልማቶች፣ የማህበራዊ መሰረተ ልማቶች እና የቋሚ ሀብት/ቤት ማልማት አገልግሎቶች አቅርቦት
የሚከተሉት መጠን ያላቸዉ የመሰረተ ልማት ሼዶች/ከለላዎች አሉ፡፡
- 1500 ስኩየር ሜትር
- 2500 ስኩየር ሜትር
- 3500 ስኩየር ሜትር