አገልግሎቶች
Bulbula IAIP is a special purpose vehicle (SPVs) government corporation that is formed to develop full infrastructure agro-processing industry parks. Key facilities and services include:
- የነዳጂ ማደያ፣ዉኃ መብራት፣ ስልክና መንገዶችን ጨምሮ የመሰረተ ልማት እና አገልግሎት ማስጫዎች እድሳትን ጨምሮ ማዘመን፣ማስፋፋት፣ማልማትና በማሰራጨት በቦታዉ የመሰረተ ልማት ዝርጋታ ማካሄድ
- ልዩ የግብርና የመሰረተ ልማት ኣቅርቦት ማለትም፤ የምርት መጋዘን፤የመጀመርያ ደረጄ የምርት ፕሮሰሲንግ መሳርያዎች፡፡
- የመጋዘን፣ መጓጓዣ ወዘተ ጨምሮ የአጠቃላይ አገልግሎቶች አቅርቦት
- ደጋፊ መሰረተ ልማቶች ኣቅርቦት( ውሃ፤ መብራት፤ መንገድ፤ ቆሻሻ ማስወገጃ)፤ ማህበራዊ መሰረተልማቶች(ህፃናት ማዋያ፤ መዋእለህፃናት፤ክሊኒክ፤ፖሊስ ጣብያ) እና የጋራ መኖርያቤቶች
- የኣንድ ማእከል ኣገልግሎት (ባንክ፤ከስተም፤ኢንሹራንስ ወዘተ)
- የፍሳሽና ደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ኣገልግሎት
- ፓርክና የጥበቃ ኣገልግሎት
- የእሳት ኣደጋ መከላከያ
- የወጣቶች ተሃድሶ ማእከል
The following sizes shed with infrastructure are available:
- 1500 ስኩየር ሜትር
- 2500 ስኩየር ሜትር
- 3500 ስኩየር ሜትር