የተ.አ.ኢ.ፓ

አገልግሎቶች

Bulbula IAIP is a special purpose vehicle (SPVs) government corporation that is formed to develop full infrastructure agro-processing industry parks. Key facilities and services include:

  • የነዳጂ ማደያ፣ዉኃ መብራት፣ ስልክና መንገዶችን ጨምሮ የመሰረተ ልማት እና አገልግሎት ማስጫዎች እድሳትን ጨምሮ ማዘመን፣ማስፋፋት፣ማልማትና በማሰራጨት በቦታዉ የመሰረተ ልማት ዝርጋታ ማካሄድ
  • ልዩ የግብርና የመሰረተ ልማት ኣቅርቦት ማለትም፤ የምርት መጋዘን፤የመጀመርያ ደረጄ የምርት ፕሮሰሲንግ መሳርያዎች፡፡
  • የመጋዘን፣ መጓጓዣ ወዘተ ጨምሮ የአጠቃላይ አገልግሎቶች አቅርቦት
  • ደጋፊ መሰረተ ልማቶች ኣቅርቦት( ውሃ፤ መብራት፤ መንገድ፤ ቆሻሻ ማስወገጃ)፤ ማህበራዊ መሰረተልማቶች(ህፃናት ማዋያ፤ መዋእለህፃናት፤ክሊኒክ፤ፖሊስ ጣብያ) እና የጋራ መኖርያቤቶች
  • የኣንድ ማእከል ኣገልግሎት (ባንክ፤ከስተም፤ኢንሹራንስ ወዘተ)
  • የፍሳሽና ደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ኣገልግሎት
  • ፓርክና የጥበቃ ኣገልግሎት
  • የእሳት ኣደጋ መከላከያ
  • የወጣቶች ተሃድሶ ማእከል

The following sizes shed with infrastructure are available:

  • 1500 ስኩየር ሜትር
  • 2500 ስኩየር ሜትር
  • 3500 ስኩየር ሜትር
መረጃዎች
ዜናዎች
ኩነቶች
There are currently no events.