ኦሮምያ በx!T×ùÃካሉ ክልሎች ትልቁ ክልል ሲሆን በሃገሪቱ ማእከላዊ ስፍራ የሚገኝ ክልል ነው፡፡
ክልሉ በመካከለኛና ትላልቅ የማኑፋክቸሪንግ ኢንዳስትሪዎች የኢንቨስተሮች ዋና መዳረሻ ነው፡፡
ኦሮምያ ደረጃውን የጠበቀ መሰረተ ልማት የተዘረጋላት ሲሆን ይኸውም ደረጃቸው የጠበቁ ሆቴሎች፤ኣዲስ ኣበባን የሚያገናኝ የፍጥነት መንገድና የባቡር መስመር ይገኙበታል፡፡
በዚህም መሰረት ኢትዮùያውያንና ትውልደ ኢትዪùያውያን እንዲሁም የውጭ ኢንቨስተሮች በ ቡልቡላ የተ.ኣ.ኢ.ፓ በግልም ይሁን ከመንግስት በሽርክና ኢንቨስት እንዲያደርጉ ክልሉ በከፍተኛ ደረጃ ያበረታታቸዋል፡፡
Miss Senait Mebrie Gofie
ዋና ስራ አስፈፃሚ
271.00
ሄክታር
ጠቅላላ ስፋት
135
ሄክታር
የተዘጋጀ የመሬት ስፋት
666o
ሜ3/በቀን
የውሃ ኣቅርቦት
59.38
ቲፒዲ
ከቆሻሻ የሚመነጭ የኤሌክትሪክ ሃይል
0.045
USD / KWH
የኤሌክትሪክ ዋጋ
45.95
MVA
የኤለክትሪክ ሃይል ፍላጎት
የድህረገፅ ንድፍ
Bulbula IAIP Gate
Bulbula IAIP Administration Office
Bulbula IAIP Information KIOSK
Shecka Nordic shade inside view
Bulbula IAIP Managerial Residence
Bulbula IAIP Managerial Residence 3
Bulbula IAIP Managerial Residence 2
Banner_1260x400_Bulbula IAIP Admin Office
Bulbula IAIP training Zones
bulbula bird eye4
Bulbula Waste Water Treatment
የፖሊስ ማእከል
ምስክርነት/ማስረጃ
ቡልቡላ የተ.ኣ.ኢ.ፓ የተሟላ መሰረተልማትና ምቹ ኣቀማመጥ ያለው ፓርክ እንደመሆኑ መጠን ሌሎች ካምፓኒዎችና ኢንቨስተሮችም በዚህ ቦታ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥርያችን እናቀርባለን
ቡልቡላ የተ.ኣ.ኢ.ፓ ለፋብሪካችን የሚያስፈልጉ የተሟላ መገልገያ ያለበት ሲሆን የሰራተኞቹ ድጋፍም መጣም የሚመሰገን ነው
ቡልቡላ የተ.ኣ.ኢ.ፓ በሚያቀርበው ጥራቱን የጠበቀ ኣገልግሎትና መሰረተ ልማት በጣም ረክተናል፡፡
Previous
Next