የተ.አ.ኢ.ፓ

አገልግሎቶች
  • ባዕኸር የተ.ኣ.ኢ.ፓ ልዩ ተልእኮ ተሰጥቶት የተቋቋመ ተቋም እንደመሆኑ መጠን የሚከተሉት መሰረተ ልማቶችና ኣገልግሎቶች ያሟላለት ነው ፡፡
  • የነዳጂ ማደያ፣ዉኃ መብራት፣ ስልክና መንገዶችን ጨምሮ የመሰረተ ልማት እና አገልግሎት ማስጫዎች እድሳትን ጨምሮ ማዘመን፣ማስፋፋት፣ማልማትና በማሰራጨት በቦታዉ የመሰረተ ልማት ዝርጋታ ማካሄድ
  • የመጀመሪያ ቅንብር ማከናወኛ ማዕከላት፣የማከማቻ አግለግሎት መስጫዎች ወዘተ ጨምሮ የተለየ/ከፍተኛ የሆነ የግብርና መሰረተ ልማትና አገልግሎቶች አቅርቦት
  • የመጋዘን፣ መጓጓዣ ወዘተ ጨምሮ የአጠቃላይ አገልግሎቶች አቅርቦት
  • የድጋፍ መሰረተ ልማቶች፣ የማህበራዊ መሰረተ ልማቶች እና የቋሚ ሀብት/ቤት ማልማት አገልግሎቶች አቅርቦት

የሚከተሉት መጠን ያላቸዉ የመሰረተ ልማት ሼዶች/ከለላዎች አሉ፡፡

  • 1500 ስኩየር ሜትር
  • 2500 ስኩየር ሜትር
  • 3500 ስኩየር ሜትር
መረጃዎች
UNIDO-AICS Cooperation

Operationalization and Sustainability of IAIPs in Ethiopia (OS-IAIP) Project Factsheet

ዜናዎች
ኩነቶች
There are currently no events.