የተ.አ.ኢ.ፓ

ቁልፍ ትኩረት

ባዕኸር የተ.ኣ.ኢ.ፓ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የኢንቨስትመንት መስህቦች ያሉበት ሲሆን እነዚህም፤

  • እምቅ ሃብት የማሽላ እሴት ሰንሰለት፤ ሰሊጥ፤ፍራፍሬ፤ኣትክልት፤የወተት ምርት፤ስጋና ሌሎች የእንስሳት ተዋፅኦ፡፡
  • ጥራጥሬ፤ እንስሳት፤ ፍራፍሬ፤ ኣትክልትና የመጠጥ ኢንዳስትሪ ለማፍራት(ፕሮሰስ) ለማድረግ የሚያስፈልጉ መሰረተልማቶች፡፡
  • ጥራትና ብዛት ያለው የእርሻ ጥሬ እቃ ለማግኘት የሚያስችሉ 7 የገጠር የሽግግር ማእከላት (የገ.ሽ.ማ)መኖራቸው፡፡
መረጃዎች
UNIDO-AICS Cooperation

Operationalization and Sustainability of IAIPs in Ethiopia (OS-IAIP) Project Factsheet

ዜናዎች
ኩነቶች
There are currently no events.