የተ.አ.ኢ.ፓ

ቡልቡላ

የተ.አ.ኢ.ፓ

ቡልቡላ የተቀናጀ ኣግሮ ኢንዳስትረያል ፓርክ
ኦሮምያ በx!T×ùÃካሉ ክልሎች ትልቁ ክልል ሲሆን በሃገሪቱ ማእከላዊ ስፍራ የሚገኝ ክልል ነው፡፡ ክልሉ በመካከለኛና ትላልቅ የማኑፋክቸሪንግ ኢንዳስትሪዎች የኢንቨስተሮች ዋና መዳረሻ ነው፡፡ ኦሮምያ ደረጃውን የጠበቀ መሰረተ ልማት የተዘረጋላት ሲሆን ይኸውም ደረጃቸው የጠበቁ ሆቴሎች፤ኣዲስ ኣበባን የሚያገናኝ የፍጥነት መንገድና የባቡር መስመር ይገኙበታል፡፡ በዚህም መሰረት ኢትዮùያውያንና ትውልደ ኢትዪùያውያን እንዲሁም የውጭ ኢንቨስተሮች በ ቡልቡላ የተ.ኣ.ኢ.ፓ በግልም ይሁን ከመንግስት በሽርክና ኢንቨስት እንዲያደርጉ ክልሉ በከፍተኛ ደረጃ ያበረታታቸዋል፡፡
Miss Senait Mebrie Gofie
ዋና ስራ አስፈፃሚ
Bulbula IAIP
271.00
ሄክታር
ጠቅላላ ስፋት
135
ሄክታር

የተዘጋጀ የመሬት ስፋት

666o
3/በቀን

የውሃ ኣቅርቦት

59.38
ቲፒዲ

ከቆሻሻ የሚመነጭ የኤሌክትሪክ ሃይል

0.045
USD / KWH

የኤሌክትሪክ ዋጋ

45.95
MVA
የኤለክትሪክ ሃይል ፍላጎት
ማብራርያ

ቡልቡላ የተቀናጀ ኣግሮ ኢንዳስትርያል ፓርክ (ቡልቡላ የተ.ኣ.ኢ.ፓ) በኦሮሚያ ክልል በላንጋኖና ኣብያታ...

ቁልፍ ትኩረት

ቡልቡላ የተ.ኣ.ኢ.ፓ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የኢንቨስት
መስህቦች ኣሉት...

አገልግሎቶች

ቡልቡላ የተ.ኣ.ኢ.ፓ ለተለየ ተልእኮ የተቋቋመ ፓርክ ሲሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ኣገልግሎቶች ያሟላ...

የድህረገፅ ንድፍ
ዓውደ ስዕል
ምስክርነት/ማስረጃ
Bulbula IAIP
ዜናዎች
ኩነቶች
There are currently no events.
መረጃዎች
ቡድን
ማህበራዊ ድህረገፅ
ቡልቡላ የተ.አ.ኢ.ፓ